hey guys ke amet befit be ayen yemawekat lij nberch gn tenshe shy selhonku defere lawrat alchalkum nber gn bezi smon awarawt mnamn ena tenant library hona ayewat gn balye selm salelat kuche alku esu bezum satkoye wetach gen werket teta nber yewtachew anseche sayew seal nber kuche yalche lij fit le fitu yalen wend eyayech nber werktune kayew bhola ke library wetawu esum selm alechgn tenshe kaweran bhola silkun tekbeyate wed lib gebawu lemnager yemikbed semet tesmtogn nber mata telegram lay 'hey' alkute gn alemlschem nber btm tenadedku kezan zare dewelkulat lemen text atemlshim mnamn alkute alayewutm alech gn endzi yebabalal? gn ahunm alemschem nber kezan degami be semu seterat 'abet' aleche felagote alate lawrate weyes yekerbgn yetsmchewun haseb setugn plss??.
Nov 28, 2021መጀመሪያ ላይ የሆነ የህድ ፊልም መስሎኝ ነበር😋... ከዛ ስልኳን ከተቀበልክ ቦሀላ ወዲያው ወደ አማርኛ ሊያውም ሶደሬ ላይ ወደሚታየው ፊልም ተቀየረ 🤢🤮...ኢህውልህ መተህ መተህ ነገሩን ያበላሸህው textህን ሳትመልስ ስትቀር ደውለህ ያለቃቀስክበት ቦታ ላይ ነው... ለሴቶች ወሬ የመክፈቻ አጠር ያለ text ትልካለህ ከዛ መለሰች አልመለሰች ብለህ መጠበቅ የለብህም ስራ ፈት ነው የሚያስመስልህ ከመለሰች ጥሩ ዘና ብለህ አውራት ካልመለሰች 🕳👈ትግባ በቃ ፋታት ማውራት ስላልፈለገች ነው!.....አስበው እስኪ አንጀሊና ከለሊቱ 7:45 text ብትልክልህ አቦ ተኝቻለው ብለህ ዝም ትላት ነበር? አትልም ስለዚ እሳም ፍላጎት ቢኖራት ታናግርህ ነበር ወይ የሴትነት ኩራቷ ነው እሱም ቢሆን ግን ለሴት ልጅ ደውለህ በፍፁም አታለቃቅስባት በፍፁም🙅♂....በቃ ሴቶች ''በብዛት'' የሚንቃቸውን እና ብዙም ቦታ የማይሰጣቸውን ነው የሚወዱት! አይቺ ማለፍ ስላቃተኝ ነው ኢሄን ሁላ የቀባጠርኩት🚶♂🚶♂
Nov 29, 2021