#Others Hello guys, Can you tell me how i can check enkutatash lottery tickets result?
Nov 28, 2021በቅድሚያ እንኳን ለአዲሱ አመት ለ2014 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እንቁጣጣሽ ሎተሪ አርብ ጷጉሜን 5/ 2013 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡ 👉🏻1ኛ. 20,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0580856 👉🏻2ኛ. 10,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0470508 👉🏻3ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 1973063 👉🏻4ኛ. 3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0612715 👉🏻5ኛ. 1,500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0816001 👉🏻6ኛ. 750,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1963913 👉🏻7ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 0716025 👉🏻8ኛ. 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 20,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 37510 👉🏻9ኛ. 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 10,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 79593 👉🏻10ኛ. 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 27663 👉🏻11ኛ. 200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 8326 👉🏻12ኛ. 200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 2843 👉🏻13ኛ. 2,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 022 👉🏻14ኛ. 20,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 42 👉🏻15ኛ. 200,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 2 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡ አስተዳደሩ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ማውጫውን በፌስቡክ ገፃችን National Lottery Administration /Ethiopia/ በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ማውጫው እንዲደርስ አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን! መልካም በዓል! መልካም አዲስ አመት! ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
Nov 28, 2021