#sport
ሰላም... አዲስ አበባ ውስጥ ፕሮፌሽናል የታዳጊ እግር ኳስ ማሰልጠኛ የት አገኛለው ? (ሰልጥኜ ተመልምዬ አልፌ ለሀገሬ ለመጫወት የሚያበቃኝ የት አገኛለው) ? ለሁላቹም አመሰግናለው!
Nov 27, 20217 engagements
ሰላም... አዲስ አበባ ውስጥ ፕሮፌሽናል የታዳጊ እግር ኳስ ማሰልጠኛ የት አገኛለው ? (ሰልጥኜ ተመልምዬ አልፌ ለሀገሬ ለመጫወት የሚያበቃኝ የት አገኛለው) ? ለሁላቹም አመሰግናለው!
Nov 27, 2021እኔ የማቃቸው 1, ሰውነት ቢሻው ጋር ወደ መገናኛ አካባቢ ይመስለኛል 2, የኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ከሌሎቹ በበለጠ ለመግባት ብዙ መስፈርቶች ሳይኖሩት አይቀርም ኢንፔሪያል ወይም አዲሱ ስቴዲየም አካባቢ 3,እድሉ ደረጄ የቀድሞ የኢ/ቡና አማካይ በዚህ ዘርፍ አውሮፓ ድረስ ሄዶ ተምሮ ነው የመጣው ቦታው ን/ስልክ ትምህርት ቤት ውስጥ (ማም) አካባቢ ስልጠና እንደሚሰጡ አቃለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ 🙏
Nov 28, 2021ene degmo ye teshala idea lngerh kuas hula batcawet be kuas endisakalh kefelek bichalh ke ethio wuta biyans le hulet amet temelseh stmeta key mntaf antfew new mikebeluh enjima madeg yikebdal
Nov 28, 2021የሚገርም ሀሳብ ነው ውጪ የት ሀገር ለምሣሌ ?
Nov 28, 2021Andre btm teru nw
Nov 28, 2021Atachenankibn aa man 😜😁
Nov 28, 2021