With all due respect to the Ethiopian Army Personnel who are willing to give their lives for us ,why are we asked to donate for the army while we're still paying taxes to the Gov't and it is its duty to protect its citizens. Mesria bet demoz koretubgn bet sigeba be kebele metew wesedubgn ya hula senga yigeberal weyes endetelemedew besemachew zirfia nw yeyazut?
Nov 27, 2021በፊት ከደሞዝሽ የሚቆረጠው የወታደሩ ደሞዝ ነው አሁን ጦርነቱ ሲጀምር ደሞ የጥይት መግዣ ፣የቆሰለ ወታደር ማሳከምያ ፣ ቀለብ ፣ መጓጓዣ ከሁሉም በላይ ደሞ አዲስ የሚቀላቀለው ወታደር ብዛት በዛላይ ወታደር ሲሞት ለቤተሰቡ የሚከፈል የደም ካሳ አለ የዚህ ሁሉ ምክንያቱ ግን አንቺ በሰላም ወተሽ ወተህ እንድገቢ እንድገባ ነው 🤷♂
Nov 27, 2021