አረ የፂም ያለህ😩😩.... በማለቃቀስ ጀመርኩ ኣ?... አልቃሻ ወንድ እንኳን አደለውም እንደው የነገሩ...ወደ ገደለው ስገባ እ...እ.. ፂም የተባለ ነገር የለኝም እህው 19 ሞላኝ እስካሁን ወፍ የለም.. ታናናሾቼን ብታዩቸው ፊታቸው ነው ፂማቸው ላይ የበቀለ የሚመስለው(ክባድ😁...የህንድ ፊልም ተፅዕኖ ነው ይቅርታ)....እና ምን ለማለት ነው ፂም እንዲበቅልልኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ ብነግሩኝ...አደራ ግን በምላጭ ፈግፍገው እንዳትሉኝ😬...አንድ ሰሞን ኢሄን ምክር ሰምቼ ቆዳይን ሲራሚክ አስመስየው ነበር😓.....anyways ምክር ካላቹ👀 ደሞ ሰላም ሳልላቹ🙀 ሰላም ነው🙌
Nov 27, 2021Y feres fandeya kebaw😁
Nov 27, 2021