Ere guys i need your help maths mnm algeba blognal mn larg 😭😭 Astemari siyasreda aygebagnm guadegnochen asredugn slachew gn ygebagnal bemetenu Endeza demo ayzeleqm Plssss erdugn 11degna kfl negn
Nov 27, 2021''math ለመረዳትም ለማስረዳተም በጣም ቀላል የሆነ ትምህርት ነው!'' ..መጀመሪያ math እንዲገባህ መሠረታዊ ነገሮቹን ማወቅ አለብህ ዋናው ደሞ ''algebra '' ነው ኢሄን ሳታቅ አስተማሪው የሚለው ቢገባህ እንኳን ጥያቄ ቢሰጥህ አትሰራውም እመነኝ✋ algebraን እና bodmasን ሳታቅ quadratic equationንን, ሌሎች polynomial functionችን እና ሁሉን የmath calculations እሰራለው ማለት የማይታሰብ ነው ያማለት እንደውም ግድ ግድ እና መሠረት ሳትሰራ ቆርቆሮ ካልመታው እንደማለት ነው😁...እንዴ እኔ እኮ algebraም ሆነ bodmas ጠንቅቄ አቃለው😒 የምትል ከሆነ ደሞ... ...እንደዛ ከሆነ math ''ለመረዳት'' ቀላል ነው ከአስተማሪው ዋናውን የ unitun አላማ ከወክ በራስህ እየሰራህ የምትማረው ነው!...መምህርህ የሚልህን በደንብ አዳምጥ ያልገባህን ጠይቅ እቤት ደሞ የተማርከውን በተግባር ተለማመደው ማለት exercise ስራ✍✍.... የምሬን ነው የምልህ ኢሄን ካደረክ math በጣም ቀላል ይሆንልሀል...እና ከአስተማሪህ የሚመጣውን ብቻ ሳይሆን exercise, activity ምናምን ስትሰራ ነው ይበልጥ የምትረዳው....ደሞ math እሸመድዳለው ብለህ እንዳሞክረው በፍፁም formula እንኳን ቢሆን እንዴት እንደመጣ ማወቅ አለብህ የምሬን ነው! more ደሞ ከ you tube ላይ videoዎችን ለመከታተል ሞክር!🤳🤳... baki ነኝ የmath አፍቃሪ😎
Nov 27, 2021