ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ መጣው ምን መሰላችሁ የ 3 አመት ፍቅረኛ አለችኝ ገና ያኔ ስንጀምር እንደቀልድ ነበር እና ትንሽ ቆይታ እሷ አመረረች እኔ ደግሞ በዛ ሰዐት ትንሽ ቸልተኝነት ነገር ነበረብኝ ሳላስበው ግን ወደድኳት ግን ነገሩ ከረፈደ ሆነ ለኔ ያላት ነገር በሙሉ ጠፍቶ ነበር ግን በቃ አሁንም አብረን እንድንሆን እኔ ይዤያት አብረን አለን የድሮውን ስሜቷን ለመመለስ ከምችለው በላይ እየጣርኩ ነው ያ ግን ቀላል የሚባል አልሆነም እኔ ደግሞ አሁን ላይ እሷን ማጣት ለኔ 😥 በጣምምም ከባድ ነው መለያየትን እንደመፍትሄ ማየት አልፈልግም ስለዚህ ምን ላድርግ እስኪ ምከሩኝ Especially ሴቶች እናንተ ብትሆኑ ምን ቢያደርግላችሁ ነው ወደ ቀድሞው ስሜታችሁ ልትመለሱ የምትችሉት 🙏🙏
Nov 27, 2021Ene mimekrik atachenankat malet asre atdewl/ text atargilat over athun....ena be esua floww teguaz sitawarak awarat zm sitlk zm belat gn biyans be ken ande enkuan dewlilat.....ewadishalew milewn kal atabza rna hasenikn atasayat
Nov 27, 2021