ሰላም ✌️ እኔ መፅሀፍ ማንበብ አልወድም እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ እስቲ ወይም ለመጀመሪያ ግዜ ባነበው ሌላ ግዜም እንዳነብ ምያደርግ ወይም arif መፀሀፍ ጀባ በሉኝ
Nov 27, 2021ኦድዬ መፅሃፎችን ስማ ዴርቶጋዳ አንብበው የማንበብ ወኔህ ይመጣል
Nov 28, 2021ሰላም ✌️ እኔ መፅሀፍ ማንበብ አልወድም እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ እስቲ ወይም ለመጀመሪያ ግዜ ባነበው ሌላ ግዜም እንዳነብ ምያደርግ ወይም arif መፀሀፍ ጀባ በሉኝ
Nov 27, 2021ኦድዬ መፅሃፎችን ስማ ዴርቶጋዳ አንብበው የማንበብ ወኔህ ይመጣል
Nov 28, 2021Alemenor milewn anbibew
Nov 27, 2021Ater yalu metsafochon kemanbeb jemir kalone yiselechihal kezan kes iyalk wede tiliku tedaleh enam bka kelel argew ina tset Yale bota hedeh temesetibet eskitlemdew nw inji Des yilal
Nov 27, 2021የአለማየሁ ዋሴ: ዝጎራ እና መርበበት ከሁለት አንዱን ወይ ደሞ... የይስማዐከ ወርቁን ''ክቡር ድንጋይ'' የሚሉትን ከሀገር ውስጥ ምርጥ መፅሐፍት ናቸው እንደ እኔ! ..እና ከውጪ ደሞ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ካነበብኩት ውስጥ ዘ አልኬሚስት በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው! ከነዚ ውስጥ በአንዱ ጀምርና ማንበብ እንዴት አባቱ እንደሚያስደስት ታየዋለህ😊
Nov 27, 2021እኔ ካነበብኩት ውስጥ የዶ/ር ምህረት ደበበን የተቆለፈበት ቁልፍ እና ደራሲያቸውን ረስቼያቸዋለሁ ያልታበሱ እንባሆች እና አለመኖርን አንብበው ትዝናናበታለህ ፣ ትማርበታለህ 👌 እስካሁን ያላነበብክበትን ጊዜ ትቆጭበታለህ !
Nov 27, 2021Dertogada 😘
Nov 27, 2021Manbeb kalwededk audiobook mesmat tchilaleh
Nov 27, 2021Video
Feb 10, 2022