#technology
ሰላም ሰዎች አስቸኳይ ነው ለምንድነው *889# ላይ ወደ ቴሌ ብር ለማስተላለፍ, ብር ለሰው ለመላክ, አየር ሰአት ለመሙላት ፈልጌ ነበረ ከዛ መጨረሻ ላይ ልልክ ስል ወይንም ብር ላወጣ ሴል frozen account ይለኛል እና የሚለኝ ምክንያት ምንድ ነው እባካችሁ ነገሩን ውዶችዬ።
Nov 26, 20218 engagements
ሰላም ሰዎች አስቸኳይ ነው ለምንድነው *889# ላይ ወደ ቴሌ ብር ለማስተላለፍ, ብር ለሰው ለመላክ, አየር ሰአት ለመሙላት ፈልጌ ነበረ ከዛ መጨረሻ ላይ ልልክ ስል ወይንም ብር ላወጣ ሴል frozen account ይለኛል እና የሚለኝ ምክንያት ምንድ ነው እባካችሁ ነገሩን ውዶችዬ።
Nov 26, 2021accountun be kerb kekefetkew weym demo ye lela region id yzeh kekefetk le tnsh gize pending yhonal..accountu yekoye kehone yawetahbet branch hedeh maskefet tchlaleh
Nov 27, 2021Accountum yekefetkibet branch hedek pending lilekulign belachew wadiaw nw mistekakelew dekika atkoym
Nov 27, 2021thanks
Nov 27, 2021በቃ ተበልተሀል። ተጠርጣሪ ሳትሆን አልቀረህም
Nov 27, 2021be ATM yihed yehone transaction adrg keza behulaa active yihonal
Nov 27, 2021