ሰላም ሰዎች ፋዘር መጠጥ ይጠጣል እና ማዘር ትናደዳለች ቤታችንም ሰላም የለም በሆነው ባልሆነው ይጨቃጨቃሉ ስመክራቸው እሺ ይላሉ ግን ተመልሰወሰ እዛው ናቸው። እና ምን ይሻላል ግራ ገባኝ እኮ?
Nov 26, 2021Nsha abat kalachew endyanagrulh arg
Nov 26, 2021ሰላም ሰዎች ፋዘር መጠጥ ይጠጣል እና ማዘር ትናደዳለች ቤታችንም ሰላም የለም በሆነው ባልሆነው ይጨቃጨቃሉ ስመክራቸው እሺ ይላሉ ግን ተመልሰወሰ እዛው ናቸው። እና ምን ይሻላል ግራ ገባኝ እኮ?
Nov 26, 2021Nsha abat kalachew endyanagrulh arg
Nov 26, 2021ባንዴ የ ፀባይ ለውጥ እንዲያመጡ አትጠብቅ just እርዳቸው expect ብቻ አታርግ ዳድን መጠጥ እንዲያቆም አግዘው ስትነጋገሩ እሺ የሚልህ ከሆነ ደሞ ትልቅ advantage አለህ ስለዚህ ምናልባት አብረሐው መዋል ከቻልክ sacrify ማረግ ያለብህን ነገሮች sacrify ማረግ አለብህ 😊
Nov 26, 2021የኔም አባት ይጠጣ ነበር፤ አሁን ላይ እርግፍ አድርጎ ትቶታል፤ እንዴት እንዳቆመው እርግጠኛ ባልሆንም… ግን ጭቅጭቅ ብትቀንሱለት መልካም ይመስለኛል። 🙏
Nov 26, 2021#1 Tseleyi yemren nw lewet yametal #2 beteseb west metamgniw ye beteseb akal masmeker
Nov 26, 2021Tseley wede amlakh isuwi mels Alew 🙏🙏
Nov 26, 2021አጠጣ ብለህ መምከርህ በጣም መልካም ነው bro, ግን ለመጠጣቱ ምን ምክንያት እንዳለ ለማየት ሞክር እስኪ :: father የሚጠጣው ሱስ ብቻ ስለሆነበት ነው ወይስ ለመሸሽ የሚሞክረው ነገር ስላለ ነው? ትልቁን ምክንያት አውቀህ እዛ ላይ ለመስራት ብትሞክር ምን ይመስልሃል?
Nov 26, 2021በጣም ትክክል እኔም እሱን እያሰብኩ ነው ወንድሜ
Nov 26, 2021Kantm wuchi kebed Yale sw malete nebs abat mnmn terteh lemasmamat mokir
Nov 26, 2021Stmekrew eshi mileh kehone regret yaregewal malet nw so esu siteta antem eyetetah asayew
Nov 30, 2021Kebad nwu gn makom yichilalu .. Mejemeria enante bedemb teret mareg (including your mother) Isu sus wust slale ,imnet bota mehed + legizewu degmo bet wust inditetu mareg just tinish malete nwu
Nov 26, 2021ለኔ ሱስ ያለበት ሰው በአጠቃላይ ህይወት ያሸነፈችው ሰው ነው። እና አንተ at least እናትህ ሱስ የለባትም.. የኔ ቤተሰብ ግን totally ሁሉም ማለት ትችላለህ ከእኔ እና sis ውጪ ህይወት አሸንፋቸዋለች። እድለኛ ሆነህ አንተ ትመክራቸዋለህ እኔ ግን ብቻዬን እየሞትኩ ነው። እፀልይ ነበር በእሱም ተስፋ እየቆረጥኩ ነው።
Nov 26, 2021Pls pls Same chgr lay negn enem Send me ur Username i will talk u
Nov 26, 2021Yaw bahriyachewn mtaqew ante neh gn endene hasab qxachew qxat slh huletachum kalaqomachu rmerasen egodalew bleh asferarachew bemkr kaltesaka yhen mokr
Nov 26, 2021Go out Drink together this have solved many familyproblems
Nov 26, 2021ለምን የሚጠጣውን መጠጥ እቤት አገዙለትም. . ውጪ እንዳይጠጣ
Nov 26, 2021Yebetsb gmna adebabaye selawtah mfthe metagegn meslh ? Aye tewld
Nov 26, 2021