Ethiopia wst dental medicine freshmann chemro snt amet new?
Nov 26, 2021💊 Dental Medicine ( Dentistry )❗️❗️ ✍ በConciseEnglish(@Aconcise) ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። Dental Medicine❗️ 📚 Dental Medicine - The branch of medicine dealing with the anatomy and development and diseases of the teeth. 🎯 Dental Medicine ስለ ጥርስ ክፍሎች መዋቅር ዕድገት እና ከ ጥርስ ጋር በተያያዘ ስለሚከሰቱ በሽታዎች ቅድመ መከላከል ምርመራው ና ህክምናውን የሚያጠና ጥልቅ የሆነ የጤና ሳይንስ ክፍል ነው። 🎯 በ Dental Medicine የተመረቀ አንድ ሰው Doctor of Dental medicine (DMD) የሚል መዓረግ ያገኛል። 📚 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው ❓ 🎯 Dental Medicine በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት Freshman ጨምሮ የመጀመርያ ዲግሪያችንን ለመያዝ በኢትዮጲያ 5 ዓመታትን ይፈጅብናል። Dental medicine ለመቀላቀል በተመደብንበት ግቢ የሚዘጋጀውን መግቢያ ፈተና (coc) ውጤት ማሟላት ይጠበቅብናል። 📚 Dental Medicine የሚገባ ተማሪ ምን አይነት ዝንባሌ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል❓ 🎯 Dental Medicine ላይ የሚሰጡት መሰረታዊ የሆኑት ኮርሶች በ አመዛኙ በ ላብራቶሪ የተደገፉ የ Biology እና የ Chemistry ኮርሶች ናቸው እንደውም የመጀመሪያዎቹን ሁለት አመት የሜዲስን እና የ ዴንታል ሜዲስን ተማሪዎች ተመሳሳይ የሆኑ ኮርሶችን ነው የሚማሩት። በእነዚህ ትምህርቶች ላይ basement እና ዝንባሌ ያለው አንባቢ ተማሪ Dental Medicine ቢገባ ወይም ብትገባ ውጤታማ የመሆን ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ይህ ማለት ፍላጎት ዝግጁነት እና ቆራጥነት ካለው መግቢያ መስፈርቱን የሚያሟላ ማንኛውም ተማሪ መግባት ይችላል። ግን what is my skill❓ ብላችሁ ራሳችሁንም መጠየቅ አለባችሁ። 📚 Dental of medicine የሚያጠና ተማሪ የሚማራቸው መሰረታዊ እና በዘላቂነት ሊረዳቸው የሚገባ ኮርሶች የትኞቹ ናቸው❓ 👩⚕Anatomy 👨⚕physiology 👩⚕Biochemistry 👨⚕pharmacology 👩⚕Microbiology 👨⚕practiacal traning . 📚 አንድ የ Dental medicine ምሩቅ የት የት ተቀጥሮ መስራት ይችላል ❓ 🔰1- በዋነኝነት በመንግስትና የ ግል አጠቃላይ ሆስፒታሎች ጤና ጣቢያና ክሊኒኮች ውስጥ ተቀጥሮ ገቢ ማግኘት ይችላል። 🔰2 - ከዛ ውጪ በግል የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ከፍቶ ከፍተኛ ገቢ ማግኘት ይቻላል ለአብነት ያህልም ዶ/ር እመቤት የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ተጠቃሽ ነው ። 📚 በተጨማሪ 🔰3 - የጥርስ መገልገያ እቃዎች(mostly colligate & brush ) አምራቾች ጋር መስራት ይችላል። 🔰4 - የጤና ምርምር ተቋማት ጋር መስራት ይችላል። 🔰5 - እንዲሁም አሪፍ ውጤት ካላቹ እዛው ግቢ በመምህርነት ተቀጥራቹ መስራት ትችላላቹ ። 📚 Dental Medicine የስራ ዕድሉ እስከምን ድረስ ነው❓ 🎯 ስራ ላላገኝ እችላለሁ❓ እንደማንኛውም የጤና ተማሪ ከhospital,ጤና ጣቢያ ትሰራላችሁ plus ሌላ አማራጭ በግል ትሰራላችሁ ወይም ከላይ ከ ተራ ቁጥር 1-5 ያሉት አማራጮች አሉላችሁ ። 📚 የ Dental medicine ትምህርት ቀላል ነው ወይስ ከባድ ❓ 🎯 ከMedicine እና pharmacy ጋር ተያያዥነትና ቅርርብ እንዳለው ለማንም ግልጽ ነው ስለዚህ ትምህርቱ ትኩረትና ግዜ ይጠይቃል ከዛ ውጪ ጠንክሮ ማንበብ ነው በይበልጥ በ Biology & Chemistry ውጤታማ የሆነ ተማሪ ስኬታማ መሆን ይችላል። 📚የትኞቹ ግቢዎች Dental Medicine ይሰጣሉ ❓ 🎯 በዋነኝነት Addis abeba university (AAU) & Jimma እንዲሁም መቀሌ ና ጎንደር ዩኒሸርሲቲዎች ተጠቃሽ ናቸው ። 📚 Dental of medicine በግል የት የት መማር እችላለው ❓ 🎯 እንደሚታወቀው በሀገራችን Dental of medicine የሚሰጡ ግቢዎች ቁጥር በጣም አናሳ በጣት የሚቆጠሩ ናችው ። 🎯 በግል የመማር ሀሳቡ ያላቹ 👉 Hayat medical college 👉 Sante Medical college 👉 Atlas medical college እነዚህ ኮሌጆች ይሰጣሉ ። "Nothing but the tooth." "Dentistry for people who love to smile." "Because your smile is our passion." "A better life starts with a beautiful smile." 📌 Join and Share 👇👇👇 @Aconcise @Aconcise
Nov 26, 2021