#personal
ሰላም! እባካችሁን ትግርኛ የምትችሉ memberኦች ከስር ያለውን ፅሁፍ ወደ ትግርኛ በመተርጎም ተባበሩኝ። "ሰላም ውዴ፤ እቃዎቼ የት እንዳሉ ንገሪኝ እስኪ" "አንቺስ የት ነሽ" "መቼ ትመለሻልሽ?" "አመሰግናለሁ ውዴ" "ሰሞኑን ወዳንቺ እመጣለሁ፤አያሳስብሽ"
Nov 25, 202111 engagements
ሰላም! እባካችሁን ትግርኛ የምትችሉ memberኦች ከስር ያለውን ፅሁፍ ወደ ትግርኛ በመተርጎም ተባበሩኝ። "ሰላም ውዴ፤ እቃዎቼ የት እንዳሉ ንገሪኝ እስኪ" "አንቺስ የት ነሽ" "መቼ ትመለሻልሽ?" "አመሰግናለሁ ውዴ" "ሰሞኑን ወዳንቺ እመጣለሁ፤አያሳስብሽ"
Nov 25, 2021selam mearey akuhutey abey kemzelewu nigerini nisiki ke abey aleki meaz timelesi yikeniyeley mearey bizisemon nabaki emetsi eye aytishakeli
Nov 26, 2021Yemn eka nw ante🤨
Nov 26, 2021All language translator ተጠቀም ወንድሜ
Nov 26, 2021Hulunm be 1.....mtray habeni 💣
Nov 26, 2021😂😂🤣🤣
Nov 26, 2021