Hay guys bzzu geza ke sew gar malsmamat astsasb alagn..( ሴቶች ለ ወንድ ከ ትዳር በፊት sex እንዲያደርግ ፈቅደው ከዛ ብሀላ 1, አርግዤ ይሆን ብሎ መጨነቅ 2, ሚፈልገውን ካገኘ ቡሀላ ጥሎኝ ሄደ ብሎ ማልቀስ እንደዚ ሲሉ እበሳጫለው የ መፋቀድም መከልከሉም ስልጣን በእጃቹ ሆኖ ለምን ከ ትዳር በፊት እንዲያደርግ እሺ ትላላቹ .....
Nov 25, 2021ወንድ ብቻ ነው ፈላጊው ያለው ማነው??😕
Nov 26, 2021