#beauty
ጋይስ ክንዴ ጀርባ ስትሬች ማርክ እና ጥቁረት አለብኝ ንፅህናዬን በጣም እጠብቃለው ግን በተለይ ጥቁረቱ ሊጠፋልኝ አልቻለም ምን ማድረግ ወይም መጠቀም እንዳለብኝ ንገሩኝ ቲሸርት ምናምን ሳደረግ ያሳፍረኛል ሌላው ስቴሬች ማርክ ከትከሻዬ አካባቢ አለ እና ማጥፊውን ጠቁሙኝ Atlist ዋና መዋኘት በሰው ፊት ልብስ መቀየር ምናምን እያፈርኩ ነው
Nov 24, 20217 engagements
ጋይስ ክንዴ ጀርባ ስትሬች ማርክ እና ጥቁረት አለብኝ ንፅህናዬን በጣም እጠብቃለው ግን በተለይ ጥቁረቱ ሊጠፋልኝ አልቻለም ምን ማድረግ ወይም መጠቀም እንዳለብኝ ንገሩኝ ቲሸርት ምናምን ሳደረግ ያሳፍረኛል ሌላው ስቴሬች ማርክ ከትከሻዬ አካባቢ አለ እና ማጥፊውን ጠቁሙኝ Atlist ዋና መዋኘት በሰው ፊት ልብስ መቀየር ምናምን እያፈርኩ ነው
Nov 24, 2021በቅድሚያ ተፈጥሮ እስከሆነ ድረስ ሰው ያሰበውን ቢያስብ ምን ጨነቀህ አንተ .. ሲቀጥል እስኪ ከቻልክ ስቲም እና ሳዎና እንዲሁም ማሳጅ ሞክር ቢያንስ ለ2ሳምንት በ2ቀን አንዴ ወይ በሳምንት ሶስት ቀን
Nov 25, 2021Le stretch mark ሬት tiru new betam
Nov 25, 2021First not atlist it's at least Esti YouTube lay eye stretch mark lematefate vix tekbetsh be lastic tekelyew bedenb endsebeseb tensh lewt taybetalsh mokerwalw
Nov 25, 2021Demo stretch mark yasafiral ende
Nov 25, 2021Stretch mark remover ena skin whitening cream if u want contact me #fair price
Nov 25, 2021Le strech mark rate arif nw
Nov 25, 2021