#other ke AA jimma Selam bus ticket korche nbr ena dehnenetu endet new eski ngerugn
Nov 24, 2021አሪፍ ነው ግን ልምከርሽ የጅማ መንገድ ከግማሽ or ወልቂጤ በሁዋላ በጣም ጠመዝማዛ ነው ፣ ሲሚኒ፣ ሳጃ ፣አበልቲ ሰኮሮ፣ አሰንዳቦ ፣ ደነባ ፣ ጅማ እስክትገቢ በቃ ሙሉ ጠመዝማዛ መኪናው ደሞ በጣም ያፍናል ። በመስኮቱ ስታይ ያዞራል 🤕 ፣ በቃ 2 ሰአት ከተጓሽ ይገርመኛል 😑ከዛ በኋላ ታመሽ ነው ምደርሺው 😰 ሙቀቱ የመኪናው ሽታ ሲጓዝ 🤧 ምን አለ በእግሬ በሄድኩ ነው ሚያስብልሽ 🙂 ቲኬቱን መልሺ or ቀንሰሽ ሽጪላቸው እኔ ምመክርሽ ወደ መናሃሪያ ሂደሽ በtata ባስ ነይ ወይም አየር ጤና ኖክ ጋ በዶልፊን or በመስሪያ ቤቶች መኪና ነይ ። አደጋ ተመስጌን ነው አሁን እንደድሮ ብዙም የለም ግን መንገዱን ሚያቅ ሹፌር መሆኑን አረጋግጪ ። ግፋ ቢል ከ6-9 ሳት ጅማ ትገቢያለሽ በተረፈ ወልቂጤ or ወሊሶ ቁርስ መብያ ይበጀት ። ስፕራይትሽን ገዝተሽ ናሽ ናሽ መልካም ጉዞ 🤝😊 ስደርሺ ደውዪ ከፈለክሽ 😉
Nov 24, 2021