አንድ አዋጭ ነው ያላቹትን ስራ ልትጀምሩ ነው ________________ ስራው ሲጀመር ገቢያቹ (በወር) - 15,000 ብር ስራውን ለመጀመር (መነሻ) - 8,000 ብር __________________ ድንገት ግን ያልታሰቡ ወጪዎች በዛባቹህና ለስራ መጀመሪያ ተጨማሪ (ከ 8 ሺ'ው ውጪ) - 10,000 ብር ያስጨምራል _____________ ጥያቄ የሚጨመረውን ጨምራቹ ስራውን ትጀምራላቹ ወይስ "የከሰርኩት ይበቃል" ብላቹ ትተዉታላቹ ________________
Nov 24, 2021If you don't risk something for the better You will live the same life So I say go for it
Nov 24, 2021