#business
ሰላም guys አንድ ነገር ላማክራቹ ba ዲግሪ አለኝ french,Amharic and English እናገራለው የስራ ልምድ አለኝ እና ግን ህይወቴን ምንም ላሻሽል አልቻልኩም አሪፍ ተከፋይ መሆን አልቻልኩም እንደ ወንድማቹ እስኪ የምታውቁት opportunity ካለ please, desole
Nov 24, 20218 engagements
ሰላም guys አንድ ነገር ላማክራቹ ba ዲግሪ አለኝ french,Amharic and English እናገራለው የስራ ልምድ አለኝ እና ግን ህይወቴን ምንም ላሻሽል አልቻልኩም አሪፍ ተከፋይ መሆን አልቻልኩም እንደ ወንድማቹ እስኪ የምታውቁት opportunity ካለ please, desole
Nov 24, 2021Fikadegna kehonk opportunity lisetih efelgalew
Nov 24, 2021Upwork lay as translater mesrat tchlaleh
Nov 25, 2021Dawit dreams seminar ye 2wer course gba
Nov 24, 2021አዎ መማር ብዙ እውቀቶችንና ልምዶችን መያዝ ጥሩ ነው።ህይወትን ግን መለወጥ ከፈለክ እራስህ ላይ ስራ የግል ስብዕና ስልጠናዎችን ብትወስድ መኖር የምትፈልገውን ድንቅ ህይወት መኖር ትችላለህ። ማግኘት የምትፈልገውንም ገቢ ማግኘት ትችላለህ።እኔ ጋር አንድ እድል አለ።ፍቃደኛ ከሆንክ ማውራት እንችላለን። yordi@677
Nov 25, 2021