Selam sewochye endet nachu? Yene teyake bezi alem lay bezu aynet fkr ale kezawest ye tsota mltm ye wend ena set fkr lenate mndnw bemn tegeltsutalachu????
Nov 24, 2021Desss......... Yemil skay 🤷♀
Nov 24, 2021Selam sewochye endet nachu? Yene teyake bezi alem lay bezu aynet fkr ale kezawest ye tsota mltm ye wend ena set fkr lenate mndnw bemn tegeltsutalachu????
Nov 24, 2021Desss......... Yemil skay 🤷♀
Nov 24, 2021They both want to reproduce. The man acts like he can stand her annoying ass if she lets him hit. She pretends to laugh at his dumb jokes. a relationship exists.
Nov 24, 2021ፈጣሪ እንድንተሳሰብ፡ እንድንረዳዳ፡ እንድንዋደድ፡ አንዳችን በሌላችን ላይ እርህራሄ እንዲኖረን፡ ዘራችንን እንድንተካበት፡ ህትወትን እንዲያጣፍጥልን፡ መኖራችንን እንድንወድበት፡.......ወዘተ የሰጠን ጸጋ ነበር፡ አልተጠቀምንበትም እንጂ
Nov 24, 2021#ፍቅር ♥️ ከራስ አልፎ ለሰወች ሁሉ መኖርና✨ መሞት ነው🙁። ቢተያዪም👀 ባይተያዪም ፣ ብታምርም👩 ባታምርም🙍፣ ለሱ ህይወት አስፈላጊ ሆነች አልሆነች🤷♂፣ እውነተኛ ልብ❤️ ካለው ያኔ እውነተኛ ፍቅር ከልቡ♥️ ይገባል። በአይኑ ሳይሆን👀 በልቡ♥️ ማየት👁 ሲጀምር እሱ ሳይፈልገው ቤቱ🏡 ድረስ መጥቶለት ደጁን ያንኳኳል😊። አፍቃሪ መሆን ከፈለገ ከልቧ💖 ውጭ ምኗንም ሳያይ😑፣ምንም ሳታደርግለት🤗፣ ብትበድለው💔 ብትክሰው💗፣ ለሱ ሆነች አልሆነች🤷♂ ባጠቃላይ የሷ ነገር አሳስቦት እንጂ የሱ ጎደሎነት🙇 ተሰምቶት አይውደድ።🙅♂ ለጎዶሎው ብሎ🖤 ካፈቀረ አንድ ቀን እንዳልተሟላ💔 አስቦ ሊተዋት ይችላል🤦♀። የሷን ጎደሎ ሊሞላ ቢሯሯጥ🏃 ግን አትራፊ ይሆናል💞። #መጠበቅ ሳይሆን #መጥቀም ነው። 💑 እውነተኛ አፍቃሪ በነገሮች ሁሉ ቅድሚያ ለራሱ💁♂ ሳይሆን ለሌላ ሰው ሰጦ💕 የሚጠቅም እንጂ የራሱ ችግር🙍♂ ለማሸነፍ ብሎ በሌሎች የሚጠቀም አይደለም🙅♂ ............. :: @Yeabm
Dec 05, 2021Its a connection between two gender which involves emotion and physical relationship
Nov 24, 2021Fkr mrtye neger new. Hmu i will show you baby✌️
Nov 25, 2021Y wend ena yset feker zer ymasketel feker new ymeselegnal
Nov 24, 2021