(only orthodox related answers are needed.) ሰላም. ምን እንደሆነ ባላውቅም ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ተሰምቶኝ የማያውቁ መጥፎ ስሜቶች እየተሰሙኝ ነው. በዚህ ዓመት ደሞ በጣም ባሰ ማርያምን : በጣም አየከበደኝ ነው... መንገድ ላይ ስሄድ አላውቅም አዕምሮዬ ስለ አኔ በጣም መጥፎ ነገር ይነግረኛል (እንዴ ሰው በሉት) ለምሳሌ ስለ አኔ የማያምሩ አካሎች ምናምን እና በራስ መተማመኔ የለም ማለት ይቻላል. የሚገርመው ከ2 ዓመት በፊት ከኔ ጭራሹ ገጥሞኝ አያውቅም. አሁን የማያሳስበው ያሳስበኛል, የማይታሰብ sexual የሆኑ የተረገሙ ሃሳቦች ይመቱበኛል.... በክርስቶስ ምን ባደርግ normal ሰው ልሆን እችላለው?
Nov 23, 2021Tselot nw meftehew ena tsom ahun endewm arif wekt nw ye tsom seat slehone. Tselot ena segdet eyechemrkbet metsom ena leraseh fetariye mnm yagodelebgn ngr yelm mulu sw negn eyalk leraseh menger yane kante betach yalutn mayt setjemr beraseh metemamenh yechemral fetarihenm tamesgnalh eshi wendme ayzoh ye dengl maryam lij kezi kemtfo hasab yawtah
Nov 24, 2021