#relationships
ሰላም ሰዎች ክፍል ውስጥ ካለች ልጅ ፍቅር ይዞኛል እንዴት ልንገራት ደግሞ አልግባባትም እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
Nov 23, 20213 engagements
ሰላም ሰዎች ክፍል ውስጥ ካለች ልጅ ፍቅር ይዞኛል እንዴት ልንገራት ደግሞ አልግባባትም እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏
Nov 23, 2021መጀመሪያ ተግባባት
Nov 24, 2021yaw tolo lemenger atchekul mejemeriya kirebat silkuan mnamn agn or telegramuan besu mnamn eyalk lemawrat mokir
Nov 24, 2021ብሮ እኔም እንዳንተ ነኝ 😔 ሰዎች መልስ ስጡን😉
Nov 27, 2021