አለመኖልን መፍራት ማለት ፩ ወደ ፊት የኔ ዘር ወይም ትውልድ የማይኖር ከሆነ እፈራለሁ ስለዚህ ልጅ እወልዳለሁ ለልጄም ለኔም ስል መኖር እጀምራለሁ ፪ ከሞትን በኋላ ከፈጣሪ ጋር ያለውን ህይወት ለመኖር እንፈልጋለን ፈጣሪ ጋር አለመኖርን ስለምንፈራ በምድር ላይ መኖርን እንጀምራለን .... ይመስለኛል ሀሳቡ
Nov 24, 2021አለመኖልን መፍራት ማለት ፩ ወደ ፊት የኔ ዘር ወይም ትውልድ የማይኖር ከሆነ እፈራለሁ ስለዚህ ልጅ እወልዳለሁ ለልጄም ለኔም ስል መኖር እጀምራለሁ ፪ ከሞትን በኋላ ከፈጣሪ ጋር ያለውን ህይወት ለመኖር እንፈልጋለን ፈጣሪ ጋር አለመኖርን ስለምንፈራ በምድር ላይ መኖርን እንጀምራለን .... ይመስለኛል ሀሳቡ
Nov 24, 2021Dr desta yeserahewn gud Nana temelket mnamn alalem Mn meselesh(set mesh bemilew) ene begebagn.. Ye christianoch goal ke egziabher gar menor nw aydel ... Selezi kesu almenorn siferu kesu ga menorn yejemralu aleke😊 Leloch zerezeroch metshafu lay ale
Nov 23, 2021"Alemenor" yemilew book bedenb yabrarawal read it
Nov 23, 2021የሰው ልጅ የሚኖረው ምንም ነገር ካልፈራ ነው አለመኖርም ጭምር👍
Nov 24, 2021ሞትን ስንፈራ ለመኖር እንሞክራለን ማለት ነዉ አለመኖር ሚለዉን መጽሐፍ አንብብ/ቢ
Nov 23, 2021nahh መፍራት ስታቆም ነው መኖር ምጀምረው
Nov 23, 2021Endet?
Nov 23, 2021Alemenoren feracha yemenaregachew negeroch endenenor yaregunal lek ande hetsan wedezich alem simeta beferacha bezat endemiyaleksew ena wedenatu tetegeto muket aginto lemenor endemitagelw Hulu.. .."alemenor "bemilw metsehaf lay be Dr desta bedemb tegeltsual...
Mar 19, 2022ስለማለታችን ትዝ አልልህ አለኝ ታውቃለህ
Nov 24, 2021