እባካችሁን አማክሩኝ እኔ ና እጮኛዬ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነን 2 አመታችን ነው በቤተክርስቲያን በቁርባን ለማግባት አስበን ነገሮች ቢመቻቹልን ከ ፈጣሪ ጋር ቀጣይ አመት መጋባት እናስባለን እርሱ በጣም መልካም ሰው ነው አሁን ላይግን አቃተኝ ሩም ይዘን ተቃቅፈን እንደር ይለኛል ምንም አናረግም ግን አተገቤ ሁኚ ብቸኝነት እየተሰማኝ ነው ይላል።እኔ ደሞ ከዝሙት ማይተናነስ ሀጢያት ነው እምቢ አልኩ ምን ባረግ ይሻለኛል?ባጣውስ ሌላ ሀጢያት ውስጥ ቢገባስ ደክሞል
Nov 23, 2021Hang in there girl u are almost there make him strong endersebetalen eyalsh
Nov 23, 2021