የሰው ልጅ ተስፎለት ነው የሚኖረው???? ወይስ ነፃ ፈቃድ ነው??? ሁለቱም ሀይማኖት ተከታዮች ብትመልሱል?? ግን ካወካቹ ብቻ!!!!
Nov 23, 2021Language 😆 ሁሉም ነገር በአምላክ ልቦና ተፅፏል የሆነውንም የሚሆነውንም ያውቃል ነገር ግን የሰው ልጅ የራሱን ሕይወት በራሱ ፈቃድ ነው የሚመራው ወደ ክፋትም ወደ መልካምም የመሄድ ምርጫ አለን
Nov 23, 2021የሰው ልጅ ተስፎለት ነው የሚኖረው???? ወይስ ነፃ ፈቃድ ነው??? ሁለቱም ሀይማኖት ተከታዮች ብትመልሱል?? ግን ካወካቹ ብቻ!!!!
Nov 23, 2021Language 😆 ሁሉም ነገር በአምላክ ልቦና ተፅፏል የሆነውንም የሚሆነውንም ያውቃል ነገር ግን የሰው ልጅ የራሱን ሕይወት በራሱ ፈቃድ ነው የሚመራው ወደ ክፋትም ወደ መልካምም የመሄድ ምርጫ አለን
Nov 23, 2021Egzihabiher leyandandu sew yazgajew zelalemawi yehone hasab alew Neger gin lesew Lij fekad yemibal ngr setotal Selzih sew befekadu endfelgew yenoral
Nov 23, 2021ይህ ጥያቄ ብዙ ሰው ብዙ ጊዜ የሚጠይቀው ነው። አንድ ነገር ግን ልብ እንበል ነጻ ፍቃድ ስንል ምን ማለታችን ነው ? መጀመሪያ ሐረጉ ራሱ ትርጉም ሊኖረው ይገባል ይህም ሰዉ እንደራሱ አድርጎ ተርጉሞ ምንነት እንዳይሰጠው ማለት ነው። ግን እስቲ ነጻ የሚለው ነገር መቼም ከውጫዊ ተጽእኖ የጸዳ ፣ ምንም ነገር ላይ ጥገኛ ያልሆነ የሚል ትርጉም ይኖረዋል። ስለዚህ እኛ ነጻ ፍቃድ አለን ስንል ከምን ነገር ነጻ የሆነ ፍቃድ ነው ያለን? ውሳኔዎችን ስንወስን በራሳችን መወሰናችን ነው ነጻ ፍቃድ አለን የሚያስብለን ? በመጀመሪያ ሰው ነጻ የሆነ በምንም ነገር እስራት[ ከነገሮች በታች በጥሩውም ሊሆን ይችላል] ውስጥ የሆነ ፍጡር ነውን ? በየእለት ኑሮው ውስጥ የሚያጋጥመው ነገር አስተሳሰቡን እና ምግባሩን ምን ያህል ይበርዘው እና ደግሞም ያስተካክለው ይሆን ? ሰው እኮ በአንድ ንግግር ቅስሙ የሚሰበር ፍጡር ነው። አንዲት ንግግር እንዲህ እንዲሆን ካደረገችው ባህል፣ ወግ እና ሌሎችም ማህበረሰባዊ እሴቶች ምን ያህል ተጽእኖ ስር ያደርጉት ይሆን? እናም ደግሞ እዚህ ምድር ላይ እግዚአብሔር ሉአላዊ እንደሆነ ማወቅ አለብን ማለትም ከርሱ ፍቃድ ውጪ አንዲትም ነገር አትሆንም አንዲትም ነገር አታመልጠውም። የሰው ልጅ በኃጢአት ከተበላሸና ኃጢአትን ከወደደ በኋላ ነጻ የሚባል ፍቃድ የሚባል ነገር የለውም ምክንያቱም የልቡ መነሳሳት እና የልቡ ምኞት ሁሉ ወድቆአል ተበላሽቶአል። ይህ ሀሳብ ቀላል ነገር አይደለም ። https://www.youtube.com/watch?v=bcyttnC6cjg ይህን ሊንክ እስቲ ተመልከተው ።
Nov 24, 2021Benetsa fikad nw yetetsafe neger yelem
Nov 23, 2021ስለዚህ ሰው ብገልም የሳፈው ነው እንጂ እኔ ተተያኪ አልሆን ማለት ነው????? ምክንያቱም ስለተሳፋ ነዋ ያደረኩት
Nov 23, 2021ነፃ ፈቃድ ነው ታዲያ ሰው የምንገለው የምንዘሙተው እግር ፅፎልን ነው አይደለም ወንድሜ ሁሉም ነገር ነፃ ፈቃድ ነው እሳትና ውሃ ተሰጦሃል ወደ ፈለከው እጅህን ስደድ
Nov 23, 2021Netsa fkad nw maletm lmsale ante nege mekina gechetoh btmot amalk yhe sw bemekina menot alebet blo wesnolk sayhon ante stshager gra kegn balemayeth nw maletm yeraseh fkad nw gn amlak yewedefitun kedmo mayet slmichl maletm amlak slhone kedmo testefual weym yawkewal ybalal
Nov 23, 2021የተፃፈለትን ነው ነፃ ፈቃድ የሚባል ነገር የለም ነፃ ነኝ ብሎ የሚመርጠው እራሱ ቀድሞ የተፃፈለትን ነው ነፃ ፈቃድ ቢኖረው ኖሮ ትላንት የተበላሸበትን ማንነቱን ተመልሶ ያስተካክል ነበር
Nov 23, 2021Everything is written including ur free will
Nov 23, 2021