ለእኔ ያልገባኝ ነገር ለምንድን ነዉ ግን ሰዎች ባልተረጋገጠ ነገር ስንከራከር ከ እኔ በተቃራኒ ሚቆሙት? እኔ ያለሁበት መንገድ የተሳሳተ ሁኖ ነዉ ብየ እራሴን ስፈትሽ ስህተት የለብኝም
Nov 23, 20219 ከላይ👆 ያለውን ስናየው ዘጠኝ ነው፤ስልካችንን ብንገለብጠው ግን ስድስት ነው፤ስለዚህ ሰው አንድን ነገር ከሚያይበት አንግል አንፃር ትክክል ነው ፤አንዱ ስህተት ነው ማለት አንችልም። ነገሩ እስከሚረጋገጥ ወይ ከምን አንፃር ማየት እንዳለብን ግልጽ ካልተደረገ ሁሉም ሀሳቦች እኩል ናቸው።ስለዚህ ወይ ያንተን ሀሳብ በደንብ ለማስረዳት ጣር ወይ ደሞ የነሱን ለመረዳት ሞክር።
Nov 23, 2021