Lucifer-2838
#entertainment
ሰላም እንዴት ናችሁ? ጥያቄዬ ድምፃዊ ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ ነው? ድምፄ እንኳን ሰው ጅብ ቢሰማውም ይበሳጭበታል። በኤርፎን እያዳመጥኩ ስዘፍን ገራሚ ድምፅ አለኝ። ነገር ግን ኤርፎኔን ስነቅል ድምፄ የጅብ በሉት። እና ድምፅ እንዴት ማለስለስ ይቻላል?
Nov 22, 202114 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ? ጥያቄዬ ድምፃዊ ለመሆን ምን ማድረግ አለብኝ ነው? ድምፄ እንኳን ሰው ጅብ ቢሰማውም ይበሳጭበታል። በኤርፎን እያዳመጥኩ ስዘፍን ገራሚ ድምፅ አለኝ። ነገር ግን ኤርፎኔን ስነቅል ድምፄ የጅብ በሉት። እና ድምፅ እንዴት ማለስለስ ይቻላል?
Nov 22, 2021Vasiline kebaw
Nov 23, 2021Zefeb Ere y sent enatoch felagot meseleh ..."amumu" "ayajebo "meta lemalet
Nov 23, 2021"ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም".....ድምፃዊነቱን ትተህ ሌላ መክሊትህን ፈልግ።
Nov 23, 2021Pls🤚🏼 Let us die in Peace💀😂
Nov 23, 2021Terara lay weteh eriiii bleh chuh😁
Nov 23, 2021Ebd😂😂
Nov 23, 2021ቅቤ ጠጣበት ለስለስ እንዲል
Nov 23, 2021Demts mayteyku zefenoch alu enesun mokr
Nov 23, 2021I am a vocal therapist and if u don't mind let me here ur voice then I will help u with my Pro advice
Nov 23, 2021I am sorry i can't do that for my privacy, but you can help me by giving some advice!
Nov 23, 2021Let_ur_singing_desire_die
Nov 23, 2021😂😂😂😂😂ጅብ ራስ
Nov 23, 2021