Selam sewoch and tyake alegn esum periode yizabal malet 45 ken mnam lihonegn new kemeta sex mnamn adrge alawukm i'm virgin ena mn lihon yichilal plz help me
Nov 22, 2021የወር አበባ መዘግየት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ለምሳሌ 1. በተለያዩ ምክንያቶች በሰውነትሽ ላይ በሚደርሱ ጉዳቶች 2. የሆርሞን ለውጥ እና መዛባት 3. ከፍተኛ የሆነ የጤና እክል በሚኖር ጊዜ ሊዘገይ ይችላል በአቅራቢያሽ ወዳለ የጤና ተቋም ብትመጪ መልካም ነው። እንደ ጥያቄ ከዚህ በፊት በወር አበባ መታያ ወቅት የነበረውን ህመም ልትገልጪልን ትችያለሽ?
Nov 22, 2021