Fuye14
#other
Hello my friends ከቦሌ ወደ ወሎ ሰፈር እንዴት መሄድ እችላለሁ ወይም ከ22 ወደ ወሎአደባባይ
Nov 22, 20214 engagements
Hello my friends ከቦሌ ወደ ወሎ ሰፈር እንዴት መሄድ እችላለሁ ወይም ከ22 ወደ ወሎአደባባይ
Nov 22, 2021ከskylight hotel ቦሌ ድልድይ ማለት ነው የሜክሲኮ፣ ፒያሳ፣ 4ኪሎ፣ ስታዲየም ታክሲዎች በወሎ ሰፈር እንደሚያልፉ ጠይቃቸውና ስትደርስ እንዲያወርዱህ ንገራቸው። Most probably በዛው በወሎ ሰፈር ነው የሚያልፉት። እና ዋጋ 5ብር ነው
Nov 22, 2021ke 22 bole ke bole millennium adrash gar ale ye dunbel minmn taxi be esnsi welo sefr mehaf techalalel
Nov 22, 2021