#other
አጃምባ ኮንደሚኒየም የት እንደሆነምታቁ ካላቹ?እንዴትስ ነው ልሄድ ምችለው የትራንስፖርት አማራጮች ከየት አገኛለው?ባስ ወይ ታክሲ
Nov 21, 20217 engagements
አጃምባ ኮንደሚኒየም የት እንደሆነምታቁ ካላቹ?እንዴትስ ነው ልሄድ ምችለው የትራንስፖርት አማራጮች ከየት አገኛለው?ባስ ወይ ታክሲ
Nov 21, 2021ካራ ቆሬ ነው.. ረፒ ትምህርት ቤት ጋ ባጃጆች አሉ እዛው አጃምባ ኮንዶሚንየም የሚያደርሱ 🙌
Nov 22, 2021Bedenib alawikewum gin welete akababi new specific botawun silmalawuk newvgin ende amarac lingerih ahun kalehibet ayertena tihedaleh keza welete bileh taksi yazina mangnawunim sew biteyik ኮndeminiemu megbiya yasyuhal
Nov 22, 2021ከካራ በባጃጅ መሄድ ይቻላል
Nov 22, 2021የድርጅታችሁን እና የንግዳችሁን እንዲሁም የሶሻል ሚዲያ የገበያ እና የአገልግሎት channel እና Group Logo design እጅግ በጣም ባነሰ ዋጋ ማሰራት የምትፈልጉ በ 0987363962 ይደውሉ BELL GRAPHICS DESIGN
Jun 11, 2024