06A27
#beauty
Selam sewoch please tell me Dark skin le maklat mn letekem eskii negrugn tsehay feten betamm eyatekorew nw metaku kalachu negrugn🙏
Nov 21, 20212 engagements
Selam sewoch please tell me Dark skin le maklat mn letekem eskii negrugn tsehay feten betamm eyatekorew nw metaku kalachu negrugn🙏
Nov 21, 2021ዳርክ ስኪን መሆን በራሱ ውበት ነው በፊትሽ ተፈጥሮአዊ ቀለም መቼም ቢሆን እንዳትሸማቀቂ። ግን የፊትሽ መጥቆር በፀሐይ እና በተለያዩ ጉዳቶች የመጣ ከሆነ ወደ ተፈጥሮኣዊ መልኩ ለመመለስ የሚጠቅም ተፈጥሮአዊ ነገርን ልጠቁምሽ። 1. ውሃን በብዛት መጠጣት 2. ከፍተኛ የቫይታሚስ C ይዘት ያላቸው ምግቦች መመገብ 3. እርድ 4. ቲማቲም 5. እርጎ 6. የሮዝ አበባ ውሃ የፊትን ተፈጥሮአዊ ውበት በመመለስ ደረጃ ከፍተኛ ውጤትን የሚያሳዩ ሲሆን። በብዛትም ሰዎች ለመቅላት ይጠቀሙታል። እንደ ሎሚ፣ ማር፣ ቡና የመሳሰሉ የ PH ቫሊው አሲዳማ የሆኑ ማንኛውም ነገር በፀሐይም ሆነ በተለያየ ምክንያት ለተጎዳ ፊት እንዳትጠቀሚ። ቆዳሽ ያለውን የፀሐይ መከላከል አቅም በማሳጣት ለ ቆዳ በሽታ የመጋለጥ እድልን ይጨምራል።
Nov 22, 2021Tsehay lay alemawuzeter,,,beki wuha metetat,,,,be agbabu metateb,,,,avocado or sth like that metekem....etc
Nov 22, 2021