bf አለኝ በአካል ተገናኝተን አናውቅም tg ላይ ብቻ ነው ምናወራው campus ተማሪ ነው እና ቃል ተገባብተን ነበር cheat እንደማያደርግብኝ እኔም እንደዛው ግን he cheated multiple times እንደ gf ራሱ treat አያረገኝም ብቻ ብዙ ነገር ከዛ እኔም ለሱ ያለኝ ስሜት ቢቀየር እና ከሌላ ሰው ጋር chat ማድረግ ብጀምር ስህተት ነው
Nov 21, 2021Digital love mehonu new?
Nov 21, 2021