ሴት ልጅ በወር አበባዋ ጊዜ ውዳሴ ማርያም ማንበብ ትችላለች እና ደግሞ ታቦት ሲወጣ ቤተክርስቲያን ውስጥ ትንሽ ራቅ ብላ ማክበር ትችላለች?
Nov 21, 2021ይሄ ጥያቄ የብዙ እህቶቻችን ጥያቄ ነው...በመጀመርያ የወር አበባ በአዲስ ኪዳን እንደ ብሉይ ኪዳን የመርገም ምልክት አይደለም ይልቁኑ የእናትነት ምልክት ነው።ግን ዋነኛው ምክንያት ቤተ መቅደስ አትግባ የተባለው በዛ በተቀደሰው ቦታ የአምላክ ደም ብቻ እንዲቀዳ(እንዲፈስ) በቤተ መቅደስ ምንም አይንጠብ ብለን እንድናከብር ነው።ሌላኛው በወር አበባ ጊዜ ሁሉንም ፀሎት ማረግ ይቻላል ታቦት ሲወጣ ትንሽ ራቅ ብሎ መቆም ነው ሴቶች ሁሉ ከታቦቱ እየተጋፉ መሄድም ትክክል አይደለም...ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን🙏
Nov 21, 2021