S_L5203.5
#health
#ሰላም ጓደኞቼ ፊቴ ላይ ብዙ ባይሆንም ጥቋቁር ነጠብጣቦች አሉ ብጉር የፈጠራቸው ማለት ነው እና እንዴት ላጥፋቸው ለፊት ጥራት ጥሩ የምትሉትን ነገር በሙሉ ንገሩኝ pls እናንተ ሞክራቹት የሰራላቹ ነገር ቢሆን ደስ ይለኛል..
Nov 20, 202111 engagements
#ሰላም ጓደኞቼ ፊቴ ላይ ብዙ ባይሆንም ጥቋቁር ነጠብጣቦች አሉ ብጉር የፈጠራቸው ማለት ነው እና እንዴት ላጥፋቸው ለፊት ጥራት ጥሩ የምትሉትን ነገር በሙሉ ንገሩኝ pls እናንተ ሞክራቹት የሰራላቹ ነገር ቢሆን ደስ ይለኛል..
Nov 20, 2021በእርድ ሳሙና ታጠብ
Nov 21, 2021Ene mokrew yeseralgn wuha becha new....tewat kenkilfh sitnesa be bado hodh warm water metetat 👍
Nov 21, 2021Aloevera is the best
Nov 21, 2021Ret lehulet sentkeh le 3 min or keza belay mashet lene sertolgnal
Nov 22, 2021ret lemnu new yeseralsh
Nov 22, 2021