#technology
ሰዎች ስልኬ samseng G3 ነው ኢንተርኔት ስጠቀም 2G ነው በጣም ቀርፋፋ ነው ሲሙፎር ጂም ቢሆን ፍጥነቱ 2G ነው መላ በሉኝ ሶፍትዌር ምናምን ካላቹ 🙏
Nov 20, 20217 engagements
ሰዎች ስልኬ samseng G3 ነው ኢንተርኔት ስጠቀም 2G ነው በጣም ቀርፋፋ ነው ሲሙፎር ጂም ቢሆን ፍጥነቱ 2G ነው መላ በሉኝ ሶፍትዌር ምናምን ካላቹ 🙏
Nov 20, 2021Selkh support miyargew 2G bcha nw
Nov 20, 2021ከሰፈርህ እንዳይሆን
Nov 20, 2021የሚቀበለው 2G ብቻ ነው
Nov 20, 2021የስልክህን ሙሉ model ንገረኝ እስቲ አንዳንዶች ይስተካከላሉ ግን ስልክህን ስታስነሳው AT&T የሚል ከሆነ አይሰራም ሌላ ከሆነ የሚስተካከልበት መንገድ አለ
Nov 21, 2021Check your phone can support 4G in settings
Nov 20, 2021