#education
ሰላም እእእ ምን መሰላችሁ ትምህርት ላይ በጣም ተስፋ ቆርጫለው ምንም የመማር ፍላጎት የለኝም ያው ማጥናት ሚባል ነገር ፈፅሞ ያስጠላኛል ልክ ላጠና ስል የሆነ ማላቀው ነገር ከአቅሜ በላይ እየሆነ ያስነሳኛል ያው ኢለመንተሪ እያለው ክላስ በሰማሁት ነበር ምፈተነው አሁን ሀይስኩል ላይ ግን እንደምታቁጥ ደጋግመን ካልሰራነው ሚሆን አደለም እና በቃ መኮረጅ ብቻ ነው ያለኝ አማራጭ ግን በኮድ ስለምንፈተን ችግር ነው ስለዚ የግድ የማጥናት ባህሌን ማዳበር አለብኝ ብዙ ሰዎችም ተስፋ ጥለውብኛል አሁን ደግሜ 10 ነኝ እና እስኪ እንዴት ላርግ እንዴት ትኩረቴን ሰብስቤ ማጥናት ልጀምር ሀሳባችሁን ጠብቃለው😊🙏🙏🙏
Nov 18, 20211 engagements