ሰላም Guys የጎረቤት WiFi Hack አድርጌ እየተጠቀምኩ 4 ወር አካባቢ ሆኖኛል .. ያስገባችው ልጅ ብቻ ናት ምትጠቀመው ቤት ውስጥ ሌላ ልጅ ወይም የሚጠቀም ሰው የለም በጥቅሉ ሁለታችን ነን የምንጠቀመው ሳምንቱን ሙሉ ስራ ስለሆነች ማታ ብቻ ነው ደሞ የምንጋራው .. እና እሷ ከሷ ውጭ ሌላ ሰው እንደሚጠቀም አይዲያው ራሱ የላትም .. እና ጥያቄዬ ዋይፋዩ ሙሉ በሙሉ እኛ ቤት አይገባም ቦታና ሁኔታ ይመርጣል እና እንደነገርኳቹ እኔ ደሞ እሷ ሳታቅ ነው ምጠቀመው እና እንዴት አድርጌ እኛ ቤት በደንብ እንዲሰራ ማድረግ እችላለሁ ? የዋይፋዩ ራውተር ብራንዱ ምን እንደሆነ እንደማላቅ እያስታወሳቹልኝ
Nov 18, 2021አጠያየቅህ ግን የግልህን እቃ የምታስተካክል ነው የሚመስለው ሰርቀህም ታማርጣለህ 🙄
Nov 18, 2021