help....ነገሮች ድብልቅልቅ ብለውብኛል ራሴን ላጠፋ አስብና አያቴ ታሳዝነኛለች ያሁላ መልፋቷ ምናምን.. ብቻ ልፋቷ ከንቱ እንዲሆን አልፈለኩም..ሰውን በጣም እቀርባለው ግን ስለኔ አላወራም ሰው ፊት በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ጓደቾቼም ምቾት ላይ ነሽ እድለኛ ነሽ ይሉኛል ..አሁን ላይ ግን ከሰው እራቅኩ ነው በሆነ በሆነ አጋጣሚ እያልኩ ወደ ክፍለሀገሮች መዟዟር ጀምሪያለው በቃ ዝም ብሎ መሸሽ ማረፊያዬን ማወቅ አልቻልኩም መረጋጋትም ጭምር ምን ላድርግ አያቴ አሁንም እየናፈቀችን ነው ..ብቻዬን ስቀመጥ መጥፎ ነገር ነው ሚታየኝ ምንድነው ሚሻለኝ 🥺🙏
Nov 17, 2021u know what ብዙ ግዜ ሁላችንም ከሌሎች የተሻለ ለመምሰል እንጂ ውስጣችን ብዙ ደስ የማይሉ ሀሳቦች ይመላለሳሉ እንደኔ አሁን ካለሽበቴ ነገር ያወጣኛል ብዬ ማስበው ለተወሰነ ግዜም ቢሆን የሀይማኖት ቦታ ሄደሽ ራስሽን ብትሰሚው ነው
Nov 18, 2021