hey ... have u ever felt like lonely and no one loves or gives a shit about u ... and wanna die all of a sudden since life became so boring and meaningless ... i feel like that and it is ruining me i don't know what to do. would u guys help?
Nov 17, 2021አይዞሽ ሁሉም ያልፋል sis ምን መሰለሽ አንዳንዴ የዚችን ዓለም መጥፎ ጎኗን ብቻ ስንመለከት ሚታየን ጨለማ ጨለማው ነው እስቲ በተስፋ መኖር ጀምሪ እስቲ ያለሽን ነገር ፈጣሪ ያደለሽን ነገር ቆም ብለሽ ተመልከቺ ምን አልባት ያንቺ ደስታ አጠግብሽ ይሆናል እስቲ ህፃናትን ተመልከቺ ምንድነው ሚሰማቸው በነሱ ብሌን ውስጥ የሚታየው ደስታ ለምን አንቺ ውስጥም የማይታይ ይመስልሻል ለምን ትጨነቂያለሽ ተጨንቀሽስ ምን ትፈጥሪያለሽ አይሽ ህፃናት ለጭንቀት ቦታ አይሰጡም እና አንቺም ቦታ አትስጪ ወደ አምላክሽ ቅረቢ ጨንቀትሽን ይቀበለዋል ሰላም ይሰጥሻል ቆም ብለሽ ምን ሁኜ ነው ብለሽ ራስሽን ጠይቂ መልሱ አንቺው ጋ ነው በፊት እንዴት ነበርሽ አሁን ምን ሆንሽ እነዚን ነገሮችን አስቢያቸው አይዞሽ እኛም አለንልሽ ብቸኛ አይደለሽም👍
Nov 17, 2021