12ኛ ክፍል social science ተማሪ ነኝ እና ጥሩ ውጤት ማምጣት እፈልጋለሁ ለዛ ደሞ ማጥናት ይጠበቅብኛል ግን ምንም ማጥናት አልቻልኩም ጓደኞቼ በብዙ ርቀት ትተውኝ ሄደዋል እኔ ደሞ ገና ምንም ማቀው ነገር የለም ያ በጣም ተስፋ ያስቆርጠኛል please help to be motivated 🥺
Nov 17, 2021Gena geze ale eko bro just work hard and focus on ur goals lelaw terf nw
Nov 17, 2021