Henos76
#technology
እስቲ guys አንዴ ተባበሩኝ🙌 አሁን እጄ ላይ 1ሺ አለችኝ እና ለማዘር አነስ ያለች ስልክ ልገዛ አስቤ ነበር😊 እና የቱን ብገዛ ይሻላል!? ተቅ ተቅም ይሁን Smart (ይው ብሩ ከቻለ🙄) እና ቦታ ደሞ ቴሌ ልገዛ አስቢያለሁ እናንተ ምን ትላላችሁ?......
Nov 17, 20217 engagements
እስቲ guys አንዴ ተባበሩኝ🙌 አሁን እጄ ላይ 1ሺ አለችኝ እና ለማዘር አነስ ያለች ስልክ ልገዛ አስቤ ነበር😊 እና የቱን ብገዛ ይሻላል!? ተቅ ተቅም ይሁን Smart (ይው ብሩ ከቻለ🙄) እና ቦታ ደሞ ቴሌ ልገዛ አስቢያለሁ እናንተ ምን ትላላችሁ?......
Nov 17, 2021ጠቅ ጠቅ እንኳን 1500 እየተሸጠ ባለበት ጊዜ smart ከየት ይመጣል ብለህ ነው
Nov 17, 2021Slk 1000 mgzat motherkn mano masnekat mihonbk ymeslengal endni gn konjo kemis gzana temerkbet bay neng ende enee new....
Nov 18, 2021ከቴሌ በምንም ቢሆን እንዳትገዛ
Nov 18, 2021Tele wed nw eko
Nov 17, 2021Battery bcha mikeyerlet tecno touch slk be 1000 birr ale if your a real buyer Contact @tinbit_y
Nov 26, 2021SQ ጠቅጠቅ ስልኮች በጣም ምርጥ ናቸው ጠፍጣፎቹ እነሱን ብትገዛላቸው እመክርሃለው
Nov 18, 2021Telle arif new k tneshua nokia jemero ale
Nov 17, 2021