Annnn80
#education
በExtension ከዩኒቨርስቲ የተመረቃችሁ ወይም የተመረቀ ሰው ምታውቁ እስኪ ይችን ጥያቄ መልሱልኝ😘 ወረቀቱ ማለትም ቴምፖ ወይም ወሪጅናሉ ላይ በኤክስቴንሽን የተማረ ተብሎ ይፃፋል ወይስ ከRegular ተማሪዋች ጋር ተመሳሳይ ነው?
Nov 17, 20216 engagements
በExtension ከዩኒቨርስቲ የተመረቃችሁ ወይም የተመረቀ ሰው ምታውቁ እስኪ ይችን ጥያቄ መልሱልኝ😘 ወረቀቱ ማለትም ቴምፖ ወይም ወሪጅናሉ ላይ በኤክስቴንሽን የተማረ ተብሎ ይፃፋል ወይስ ከRegular ተማሪዋች ጋር ተመሳሳይ ነው?
Nov 17, 2021Regular tebilo new yemitsafew.... Distance kehone bicha new enji lelaw hulum be regular new
Nov 17, 2021Extension aylem bro just your grades and department becha
Nov 17, 2021Sla lelaw balkm Addis Ababa university aysafem
Nov 17, 2021