#other
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹህ አባካቹህ አስቲ ኮልፌ አካባቢ ወይም ከውንጌት እስከ አየር ጤና ወይም ከውንጌት ፒያሳ ወይም አቶቢስ ተራ ብቻ ለዊንጌት ሚቀርብ የርቀት ትምህርት ትምህርት ቤት ጠቁሙኝ🙏🙏🙏
Nov 16, 20212 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹህ አባካቹህ አስቲ ኮልፌ አካባቢ ወይም ከውንጌት እስከ አየር ጤና ወይም ከውንጌት ፒያሳ ወይም አቶቢስ ተራ ብቻ ለዊንጌት ሚቀርብ የርቀት ትምህርት ትምህርት ቤት ጠቁሙኝ🙏🙏🙏
Nov 16, 2021የርቀት ትምህርት አይደል እንዴ የፈለከው😁 የሚቀርብክ አካባቢ ላይ መሆን የለበትም የግድ ዘወትር ስለማትሄድ።ሰሌክት እስኪ ጠይቅ
Nov 17, 2021Ay be mangnawem giza lmhed mikerbgn bota endihon new
Nov 17, 2021