የተከበራችሁ🙏......ጥያቄ ነበረኝ እናም ጥያቄውን እንደሚከተለው አቀርባለሁ.......ብዙዎች ስኬታማነትን ከብዙ ነገሮች ጋር ያያይዙታል ለናንተ ስኬት ምንድን ነው? ስኬታማ ናችሁ? ነን ካላችሁ እንዴት? አመሰግናለሁ🙏🙏😍😍😍........መልሳችሁን በትህትና እጠብቃለሁ
Nov 16, 2021#ስኬት_ማለት_ለኔ_አነሰም_በዛም_የኑሮን_ውጣ_ውረድ_ተቋቁሞ_መጽናት_ነው ፤ይሄም ማለት independently ለራሴ መኖር ስችል ብሎም ለሌውም ሰው መድረስ ስችል ለኔ ስኬት ነው። በነገራችን ላይ ስኬት እንደ የሰው ይለያያል ለአንዱ እንደ ስኬት የሆነ ነገር ለሌላው simple ጉዳይ ሊሆን ይችላል..
Nov 17, 2021