ሰላም ሰዎች😭 አባቴ እናቴ ላይ እንደሚማግጥ ደረስኩ ። ሌላው ደሞ ሙሉ ቤተሰባችን ሚያስተዳድረው የሱ ብር ነው ትንንሽ ወንድሞቼ ውድ ት/ቤት ነው ሚማሩት እኔም ወደ ግቢ ነኝ ሁሉን ነገር ካፈረጥኩት ደሞ ቤተሰብ ይበተናል ይሄ 2ተኛ ግዜ ስለሆነ ወንድሞቼም ከአሪፍ ላይፍ ይስተጉዋጎላሉ አባት ተብየው ደሞ ከሱም ብሶ ቤት ያመነጨቃጭቀናል እናቴ ላይ ይዘላል በቃ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል በጭንቀት ልፈነዳ ነው 😭 አንዳንዴ ማ ግደለው ግደለው ያሰኘኛል ከዛ ወንድቼ የተመቻቸው ላይፍ እና ትምህርቴን ሳስብ ዋጥ አደርገዋለሁ። ይሃው ትላንት ታምሜ ጨጉዋራ በሽተኛ ተባልኩ ። እስኪ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር 😭
Nov 16, 2021ያው ነገሩ ከባድ ይመስለኛል ግን አንተ ታግሰህ ብታልፍ አሪፍ ይመስለኛል አንተ የሆነ ደረጃ ላይ ስትደርስ መናገር ወይም ደግሞ ፍቺ መፈፀም ነው ከዛ ህጋዊ ባል እና ሚስት ከሆኑ የሆነ ንብረት ስለማሰጣቹ እራሳችሁን ማስተዳደር አያቅታችሁም ፤ አሁን ትምርት ስለተጀመረ እንጂ ከመጀመሪያው ቢሆን ሁሉ ነገር ደብተር,ዩኒፎርም,ምግብ በተመቻቸበት ዘመን የመንግስት ማስተማር ይቻላል ፤ ፊትም አትስጡት ለሰውዬው እራስህን ለማረጋጋት ሞክር። ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ትርዳህ 🙏🙏
Nov 17, 2021