በነፃ ነው ። ምንም አይነት ገንዘብ ለደላላ እንዳትከፍሉ። በህጋዊ መስሪያ ቤቶች/ወኪሎች ብቻ ፕሮሰስ ጀምሩ። ለዛ የሚያስፈልገው የ8 ወይም የ10ረኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ።እሱን በመያዝ ለአረብ ሀገራት የተዘጋጀውን ስልጠና አጠናቆ የCOC ወረቀት መያዝ ብቻ ነው። የአንድ ወር ስልጠና ነው እሱም። ልምድ ካለሽ ደግሞ ጥቂት ተመረሽ በቀጥታ ወደ ፈተና መቅረብ ትችያለሽ። ለእንጀራ ብላችሁ ግን ማህተባችሁን አትበጥሱ።
Nov 17, 2021