ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር የፈለኩት if someone in grade 11 to choose the social department and after in entrance exam If he came good grade if choose what he want university ? and my second question is if he came good grade in social department and he choose university after that In freshaman course if he has good grade (mark) the university to make what he want or need or the field he choose in natural department or like medicine,engineering ,geology if he learn in this fields???? ምናልባትም አንድ ሰው (social department ) ከመረጠና የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ጥሩ ውጤት ካመጣ ዩኒቨርሲቲ መምረጥ ይችላል ወይ ? ሌላ ደግሞ ጥሩ ውጤት አምጥቶ የፈለገውን ዩኒቨርስቲ ከገባ በኃላ (fresham course ) ላይ ጥሩ ውጤት ካመጣ የፈለገውን ፊልድ ይመርጣል ?ከመረጠስ ዩኒቨርስቲ በሚያመቻቸው እንደ (natural department )medicine,engineering ,geology መማር ይችላል ወይ????
አንድ ሰው ማህበራዊ ሳይንስ (social science ) መርጦ ። entrance ጥሩ ዉጤት ካመጣ ወይም freeshman ላይ ጥሩ ውጤት ካመጣ ወደ ተፈጥሮ ሳይንስ (natural science ) መቀየር ይችላል ? እናም medicine ,engneering,computer science ...etc መማር ይችላል።please help me.