ፈጣሪ በምክንያት ነው የፈጠረኝ እላለሁ ነገር ግን እንደዚ ለስቃይ ሁሌ በቤተሰብ፤በጓደኛ፤በራሴ መቋቋም ማትችሉት ነገር ሲፈጠር በጣም ከልክ በላይ ሆኖብኛል።ጥፋቱ የራሳችሁ ብቻ ቢሆን እራሳችሁ ታስተካክሉታላችሁ ግን ሌላ ሰው ማይገባው የፈለጋቹትን ብትጥሩ ያ ነገር መሆኑን መፈጠሩን ማስቆም አትችሉም ምክንያቱም ያ ሰው ምንም አይሰማም አይረዳችሁም ቤተሰብ ተወቃሹ እናተ ሁሌ ፈጣሪ አረ ና ብለውም አልመጣም አረዳንም ምናልባት መፍትሄው መለያየት ነው ጥሩ ልቤን ይሰብሩታል ሁሌ ማለት እና አሁን ተለያይተናል 4 ነበርን 2ቀርተናል ግን አሁንም እኔ እየተሰበርኩ ነው እናት አባት ወንድም ምንም ይሁኑ ምን ምንም አይመስለኝም ገመዱን በጥሰውታል መቼ እንደዚ እንዳደረጉኝ አላቅም።ምላስ አጥንት የለውም አጥንት ይሰብራል ይባላል።እና ማናቸውም ገደል ይግቡ ምንም የሚመስለኝ አይመስለኝም ከ2-3 አመት ድረስ የሚቻለኝን አድርጌለሁ።ያሰብኩትን እንዳላሳካ ህይወቴ ላይ ተጫወቱበት ልውጣ ብል የት እሄዳለሁ በቃ ፈጣሪ ከረፈደ በኋላ መቶ እንድንቆጭ ቢያደርግ ምን ዋጋ አለው።የሚወዱን ይመስላሉ ምንም ግን በቃ አቃተኝ አልቻልኩም ብወጣ ደስ በጣም ይለኛል ግን sera የለም።እንኳን ላልተማረ ለተማረም ከባድ ነው ደሞ ትምህርት ካልተማርክ አትኖርም ትላለች አንድ ወር ጠብቀሺኝ ስራ ሰርቼ ብር በማገኛት ብር እወጣለሁ ብል ሰው ስላልሆነች አትረዳም ማሳደግ ካልቻሉ ለምን ወለዱ ቆይ
Nov 16, 2021Ayzoh wendme... Gn bemkniat endetefeterk mamenih betam tru neger new. Egizabhern behiwetk mayet kefelek ke haymanotawi lmadoch wta mejemeria bezia atagegnewm...egziabher le lib amlak newna zewetr wede amlakh chuh...satselech tetara wede hiwete na belew yane brhanun yaberalihal tarikh ykeyeral... Reminder - Egziabhern be haymanot wst agegnewalew bleh endatasb
Nov 16, 2021