ረጅም ወሬ ማውራት አልችልም😁 እና ይሄ ነገር ሰዎች የናቅኳቸው እየመሰላቸው ለቁምነገር አይፈልጉኝም.....ምን ላድርግ
Nov 16, 2021እኔም ረጅም ወሬ ማውራት አልችልም እና እንዳንተው ንግግሬ ማጠሩ የንቀት ይመስላቸዋል እኔ ግን ምንም ንቀት እስካላሳየሁ ድረስ የነሱ አመለካከት እንጂ የኔ ስህተት እንደሆነ ስለማላስብ አያሳስበኝም 😊 ባህሪዬን የተላመዱት የንቀት እንዳልሆነ ስለሚያውቁ ይረዱኛል ግን ማስተካከል እንዳለብኝ ስላመንኩ እየሞከርኩ ነው
Nov 16, 2021