Docho15
#other
ውዶች በዚህ ሳምንት አድስ አበባ በምን አይነት ሁኔታ ላይ ትገኛለች? እንደምናፈሰው የሀሰት ወሬ አይደለችማ?? እና ደግሞ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ እና እሮብ በንደዚህ እና በሌሎች ምክንያቶች ከዛ ወደሐዋሳ የምትመጡ ሰዎች ካላችሁ ቢትነግሩኝ
Nov 16, 20214 engagements
ውዶች በዚህ ሳምንት አድስ አበባ በምን አይነት ሁኔታ ላይ ትገኛለች? እንደምናፈሰው የሀሰት ወሬ አይደለችማ?? እና ደግሞ በዚህ ሳምንት ማክሰኞ እና እሮብ በንደዚህ እና በሌሎች ምክንያቶች ከዛ ወደሐዋሳ የምትመጡ ሰዎች ካላችሁ ቢትነግሩኝ
Nov 16, 2021minafes nefas menamen tenesh mata lay ale ken tsehayu aywera gen sewoch tenesh hawassa tsehayu ayberetam?
Nov 16, 2021ባክህ ሁሉም ሰላም ነው የሚነፍሰው ንፋስ ነው ሀዋሳ ፀሀያማ ሆና ቆዳ ልታስወልቀን ነው😭😭አይ ከምር ምንም የለም ፍተሻ ሁላ የለም🙄እንደዛ ስልህ ህገወጥ ነገር ይዘህ ደሞ እንዳትንቀሳቀስ😒
Nov 16, 2021እዚ የሚናፈስ ነገር የለም መንፈሻ ቦታ በማጣት። ዘጭ ብለናል በቁጥር🤔🤔 እግዚአብሔር ይሁነን።🙆♂
Nov 16, 2021Hulum Selam nw ezi 🙌🏽 minafesewem weshet nw beterefe fetari yetebeken
Nov 16, 2021