Activism ትምህርት አያስፈልገውም። ባለኸው መረዳት ብቻ አክቲቪስት መባል ትችላለህ፥ መጀመርያ ምን ዓይነት አክቲቪስት ነህ የሚለው አንድ ጥያቄ ነው። Political Activist Human Right Acti. Animal Right Acti. Save the World Acti. Forest life Acti. እና የመሳሰሉት (btw, ብዙ ኢትዮጵያውያን አክቲቪዝም ላይ ትክክለኛ አረዳድ የላቸውም) ስለዚህ ከነዚ ና ከመሳሰሉት የቱን እንደሆነ ለይተህ ማወቅ አለብህ። አንተ ማለት የፈልግከው Political Activist ማለት እንደሆነ ይገባኛል ግን እሱ ፖሊቲካል አክቲቪዝም ሳይሆን Political Commentary ነው፥ ለዛ Political Science, Philosophy, Sociology, Social Anthropology ወይም ወደዛ ከሚጠጉ መማር ተመራጭ (በተለይ የመጀመርያ 2ቱ)። ሳትማር Political Commentator እሆናለው ካልክ ግን ደደብ ፖለቲከኛ ትሆናለህ። (በርግጥ ደደብ ፖለቲከኛ መሆን ይሻላል፥ የተማረ ከሆንክ የህዝብ ጥላቻ፣ እስርና እንግልት ይደርስብሃል)።
Nov 16, 2021