Hey dudes ፍቅርን or ፍቅረኛ መያዝ መፍራት normal ነው እንዴ... በቃ የማፍቀር አይነት ስሜት ከተሰማኝ or ያ ሰው ሊያፈቅረኝ ይችላል ብዬ ካሰብኩኝ ከዛ ሰው መራቅ ነው ምፈልገው ይሄ ነገር ከአንድም ሁለት ሶስቴ አጋጥሞኛል ምን ላርግ ምንድነው መፍትሄው የኔስ ብቻ ችግር ነው ወይ ??
Nov 15, 2021I am currently in your type of situation and I hate it. I think it's because of my last experience which left me traumatized and with trust issues.
Nov 16, 2021